በፊትህ ለዘላለም ጸንቶ እንዲኖር፣ አሁንም የባሪያህን ቤት እባክህ ባርክ። ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህን አንተው ራስህ ተናግረሃል፤ በበረከትህም የባሪያህ ቤት ለዘላለም ይባረካል።
2 መጽሐፈ ሳሙኤል 7:29
Now be pleased to bless the house of your servant, that it may continue forever in your sight; for you, Sovereign LORD, have spoken, and with your blessing the house of your servant will be blessed forever.
2 Samuel 7:29